በችግር ላይ ነዎትን?
እርስዎ ወይም ሌላ የሚያውቁት ሰው በችግር ላይ ከሆነ፣ ከዚህ የሚከተለውን አግባብነት ያለውን የካውንቲ መሥሪያ ቤት ያነጋግሩ፡፡
በግል ወደ እኛ የተላኩ ደንበኞችን አንቀበልም፡፡ ሁሉም የ MCCH ደንበኞቻችን በእነዚህ የካውንቲ ኤጀንሲዎች አማካኝነት ወደ እኛ የሚላኩ ናቸው፡፡
ያላገቡ አዋቂዎች
በሞንትጎምሬ ካውንቲ የሚገኙ ያላገቡ፣ በአዋቂነት ዕድሜ ላይ የሚገኙ መጠለያ ፈላጊ የሞንትጎምሬ ካውንቲ ነዋሪዎች ለሞንትጎምሬ ካውንቲ ክራይሲስ ሴንተር በስልክ ቁጥር 240-777-4000 በ24 ሰዓታት በማናቸውም ጊዜ በመደወል ወይም በሮክቪል 1301 ፒካርድ ድራይቭ በመቅረብ ማነጋገር አለባቸው፡፡
ቤተሰቦች
መጠለያ የሚያስፈልጋቸው ቤተሰቦች ከዚህ ከሚከተሉት አማራጮች ለእነርሱ ቅርብ የሆነውን ተቋም ማነጋገር አለባቸው፡-
ከጠዋቱ 8፡30 እስከ ከቀትር በኋላ 5፡30 ከሰኞ እስከ ዓርብ፡-
ቤተሰቦች
መጠለያ የሚያስፈልጋቸው ቤተሰቦች ከዚህ ከሚከተሉት አማራጮች ለእነርሱ ቅርብ የሆነውን ተቋም ማነጋገር አለባቸው፡-
ከጠዋቱ 8፡30 እስከ ከቀትር በኋላ 5፡30 ከሰኞ እስከ ዓርብ፡-
- ሮክቪል ሄልዝ ኤንድ ሂውማን ሰርቪስስ — 240-777-4550
- ጀርመንታውን ሄልዝ ኤንድ ሂውማን ሰርቪስስ — 240-777-4448
- ሲልቨር ስፕሪንግ ሄልዝ ኤንድ ሂውማን ሰርቪስስ — 240-777-3075
ከ 11፡00 በኋላ፡-
- ሞንትጎምሬ ካውንቲ ክራይሲስ ሴንተር፣ በሮክቪል 1301 ፒካርድ ድራይቭ ወይም 240-777-4000
ስለሌሎች አገልግሎት ሰጪዎች፣ ለምሳሌ የክራይሲስ ሄልፕ ላይንስ፣ የቀን ጊዜያት አገልግሎቶች፣ ምግብ፣ አልባሳት አቅራቢዎች፣ የጤና እና የዕድሜ ባለጸጋዎች ድጋፍ ይህንን ሊንክ ክሊክ ያደርጉ፡፡
እባክዎን ስትሪት ካርዶች ዳውንሎድ በማድረግ እና በማተም ቅጂዎችን ይዘው ይንቀሳቀሱ፡፡ ለሌሎች ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ሊሰጡ ይችላሉ፡፡ ስትሪት ካርዶቻችን በፖስታ እንዲላኩልዎ የሚፈልጉ ከሆነ ጥያቄዎን ያቅርቡልን፡፡